አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መንግሥት በየደረጃው በሚገኙ የተለያዩ ዘርፎች የአመራር ሽግሽግ ማድረጉን አስታውቋል።
በዚሁ መሰረትም፡-
1.ወ/ሮ ኢክራም አብዱልቃድር — የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ
- አቶ ያህያ አብዱረሂም — የገቢዎች ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊ
- አቶ ቶውፊቅ መሀመድ — የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ
- ወ/ሮ ረምዚያ አብዱልዋሃብ — የሴቶችና ሕጻናትና ወጣቶች ቢሮ ኃላፊ
- አቶ አሰፋ ቶልቻ — የሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት ሥራ አስኪያጅ
6.አቶ ኤሊያስ ዩኒስ — የሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት ምክትል ሥራ አስኪያጅ
- አቶ ታጂር ሻሜ — የሐረር ከተማ የደረቅ ቆሻሻ አሥተዳደር ውበትና የአረንጓዴ አካባቢዎች ልማት ኤጀንሲ ሥራ አስኪያጅ
- አቶ ኡስማኤል ዩሱፍ — የኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ኃላፊ
- ወ/ሮ ፈሪሃ መሀመድ — የጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
- አቶ ኻሊድ አብዲ — የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ምክትል ቢሮ ኃላፊ
- አቶ አብዱልባሲጥ አቡበከር — የመንግሥት ግዥ ን/ማ/ ጽ/ቤት ኃላፊ
- ኮማንደር ረምዚ ሱልጣን — የደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ኃላፊ
13.ወ/ሮ ሰሚራ ዩሱፍ — የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የኢኮኖሚ አማካሪ
14.ወ/ሮ ጆርዳን ኢስሃቅ — የክልሉ የሕዝብ ቅሬታ ሰሚ ጽ/ቤት ኃላፊ ሆነው መሾማቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ መረጃ አመላክቷል፡፡