አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻሸመኔ ከተማ በቆሻሻ መጣያ አካባቢ የደረሰ የቦምብ ፍንዳታ የላስቲክ ጠርሙሶችን በመሰብሰብ ላይ የነበሩ ሁለት የዘጠኝ ዓመት ልጆችን ሕይወት ቀጠፈ፡፡
አደጋው የደረሰው በሻሸመኔ ከተማ አሥተዳደር አላቼ ክፍለ ከተማ ውስጥ መሆኑን ኦቢኤን ዘግቧን፡፡
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!