የሀገር ውስጥ ዜና

በሐመር ወረዳ የስኳር ፋብሪካ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

By ዮሐንስ ደርበው

December 18, 2023

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ስኳር ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ሐመር ወረዳ ካራ ቆርጮ ቀበሌ የስኳር ፋብሪካ ለመገንባት የሚያስችለውን የመሠረት ድንጋይ አስቀምጧል፡፡

የመሰረት ድንጋዩን ያስቀመጡት የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ናቸው፡፡

#Ethiopia

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!