የሀገር ውስጥ ዜና

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

By Feven Bishaw

February 06, 2024

 

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ።