የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቪዛ ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ

By Melaku Gedif

February 07, 2024

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቪዛ ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሪያን ማኪነርኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡

በውይይታቸውም÷ ቪዛ ኩባንያ በኢትዮጵያ ባለው ሥራ ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡