የሀገር ውስጥ ዜና

የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ

By Shambel Mihret

February 20, 2024

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ።

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ የፓርኩን አጠቃላይ ወቅታዊ የስራ እንቅስቃሴ በተመለከተ ለአመራሮቹ ገለጻ እንዳደረጉ የኮርፖሬሽኑ መረጃ ያመላክታል፡፡