የሀገር ውስጥ ዜና

አምባሳደር ሲንካ አንቲላ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

By ዮሐንስ ደርበው

March 04, 2024

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፊንላንድ አምባሳደር ሲንካ አንቲላ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ፡፡

ከጉብኝታቸው በኋላም በዓድ ድል መታሰቢያ ግንባታ መደነቃቸውን ገልፀዋል፡፡

ከአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር ባደረጉት ውይይትም÷ በትብብር መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡