የሀገር ውስጥ ዜና

የዴንማርክ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ

By Meseret Awoke

March 07, 2024

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዴንማርክ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ላረስ ሎኬ ራስሙሰን የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡

ሚኒስትር ላረስ ሎኬ ራስሙሰን ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ጋር በመሆን ፓርኩን መጎብኘታቸውን ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

#Ethiopia

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!