የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ከሲስተም ማዘመኛ ጋር በተያያዘ ባጋጠመው ችግር ምክንያት ተገቢ ባልሆነ መንገድ ከ64 ሺህ እስከ 71 ሺህ ብር ወስደው ያልመለሱ ሰዎችን ዝርዝር ይፋ አደረገ፡፡

By ዮሐንስ ደርበው

April 05, 2024

የግለሰቦቹን ምስል እና ሌሎች መረጃዎችን ለመመልከት ማስፈንጠሪያውን ይጠቀሙ፡- https://combanketh.et/customer-round-five