የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በግድቡ ዙሪያ እየተካሄደ ያለው ውይይትን በተመለከተ ያላትን አቋም ግልፅ አደረገች

By Tibebu Kebede

June 11, 2020

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን የሙሌት እና ዓመታዊ የውሃ አለቃቅ በተመለከተ በኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ መካከል የሶስትዮሽ ውይይት ትናንትናም ቀጥሎ ተካሂዷል።

በውይይቱ ላይ ኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ውይይትን በተመለከተ አቋሟን ግልፅ አድርጋለች።