የሀገር ውስጥ ዜና

ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ሹመት ሰጡ

By Feven Bishaw

April 30, 2024

 

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍተኛ አመራር ለሆኑት ለአቶ መልካሙ ፀጋዬ ሹመት ሰጥተዋል።

በዚህ መሰረትም አቶ መልካሙ ጸጋዬ የክልሉ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሆነው መሾማቸውን በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመለክታል።