የሀገር ውስጥ ዜና

ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ “ጽዱ ኢትዮጵያ ” ንቅናቄን ተቀላቀሉ

By Amele Demsew

April 30, 2024

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ “ጽዱ ኢትዮጵያ ” ንቅናቄን በመቀላቀል የ10 ሺህ ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡

ርዕሰ መስተዳድሩ ንቅናቄውን ሌሎች አካላትም እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቅርበዋል።