አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር በጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አነሳሽነት የተጀመረው ጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ አካል የሆነውን የፅዳትና አረንጓዴ ልማት ሥራዎች አሥጀመረ፡፡
በማስጀመሪያው ላይ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አደም ፋራህን ጨምሮ ሚኒስትሮች እንዲሁም የከተሞች ከንቲባዎችና ጥሪ የተደረገላቸው ዕግዶች ተገኝተዋል፡፡
በአሸናፊ ሽብሩ