አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሃመድ የተመራ የኢጋድ የውሃ ሚኒስትሮች ልዑክ የቶጎጫሌ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የደረሰበትን ደረጃ ጎብኝቷል።
የቶጎጫሌ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ በ490 ሚሊየን ብር ወጪ እየተከናወነ እንደሚገኝ የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡