የሀገር ውስጥ ዜና

አየር መንገዱ ወደ ቡርኪና ፋሶ ኦጋዱጉ የሚያደርገውን በረራ አሳደገ

By Feven Bishaw

May 14, 2024

 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቡርኪና ፋሶ ኦጋዱጉ የሚያደርገውን በረራ ማሳደጉን አስታወቀ፡፡

በዚህም ከግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በረራውን ዕለታዊ በማድረግ ቀልጣፋ የበረራ አማራጭ መፍጠሩን ገልጿል፡፡