የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ መካከል በግድብ ዙሪያ ሲካሄድ የነበረው ድርድር ትናንትም ቀጥሎ ውሏል

By Tibebu Kebede

June 14, 2020

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ መካከል በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ሲካሄድ የነበረው ድርድር ትናንትም ቀጥሎ ውሏል።