የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ ከሪፐብሊካን ጋርድ የጥበቃ አባላት ጋር በመሆን ችግኝ ተከሉ

By Feven Bishaw

June 15, 2020

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሪፐብሊካን ጋርድ የጥበቃ አባላት ጋር በመሆን ችግኝ ተከሉ፡፡

የሪፐብሊካን ጋርድ የጥበቃ አባላቱ ሃገርን ከመጠበቅ ጎን ለጎን በአከባቢ ጥበቃ ላይ የድርሻቸውን እንደሚወጡ አስታውቀዋል፡፡