የሀገር ውስጥ ዜና

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው

By Melaku Gedif

June 16, 2024

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው፡፡

በዓሉ ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡