የሀገር ውስጥ ዜና

የጦላይ ከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ምልምል ወታደሮችን እያስመረቀ ነው

By ዮሐንስ ደርበው

June 22, 2024

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦላይ ከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች እና ባለሌላ ማዕረግተኞችን እያሥመረቀ ነው።

በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የመከላከያ መሐንዲስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጀኔራል ደስታ አብቼ ፣ ከፍተኛ የሠራዊቱ አመራሮች እና በአካባቢው የሚገኙ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።