የሀገር ውስጥ ዜና

1 ሺህ 48 ኢትዮጵያውያን ከሳዑ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

By Mikias Ayele

July 14, 2024

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 48 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ለተመላሽ ዜጎችም ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ስራ እየተከናወነ መሆኑንም ነው ሚኒስቴሩ ያስታወቀው፡፡