የሀገር ውስጥ ዜና

አምባሳደር ታዬ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

By Melaku Gedif

July 15, 2024

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡

በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት ቀጣናዊ እና የሁለትዮሽ የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡

በተለይም ሁለቱ ወገኖች በሱዳን የሰላም ኢኒሼቲቮች ላይ መወያየታቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡