የሀገር ውስጥ ዜና

ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል የንግሥ በዓል ተከበረ

By ዮሐንስ ደርበው

July 26, 2024

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል የንግሥ በዓል በቁልቢ እና ሐዋሳ በተለያዩ ሐይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ተከብሯል፡፡

በዓሉ በየዓመቱ ሐምሌ 19 ቀን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ-ክርስቲያን ምዕመናን ዘንድ በድምቀት ይከበራል፡፡