የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ከቻይና አቶሚክ ኢነርጂ ባለስልጣን ጋር በጋራ በምትሰራበት ሁኔታ ምክክር ተደረገ

By ዮሐንስ ደርበው

July 31, 2024

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከቻይና አቶሚክ ኢነርጂ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሊዩ ጂንግ ጋር በጋራ በሚሠሩ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አደረጉ፡፡

ከውይይታቸው በኋላም የልምድ ልውውጥ ማድረጋቸው እና የቻይና አቶሚክ ኢነርጂ ባለስልጣንን መጎብኘታቸው ተገልጿል፡፡