የሀገር ውስጥ ዜና

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በዛሬው ዕለት ይጀመራል

By Melaku Gedif

August 16, 2024

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2024/2025 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ይጀመራል፡፡

በዚህ መሰረትም ምሽት 4 ሰዓት ላይ ማንቸስተር ዩናይትድ ከፉልሃም ጋር የውደድር ዘመኑን የመጀመሪያ ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡

ፕሪሚየር ሊጉ ነገ ቀጥሎ ሲካሄድ ኢፕስዊች ከሊቨርፑል፣ አርሰናል ከወልቭስ፣ ኢቨርተን ከብራይተን፣ ኒውካስል ከሳውዝአምፕተን፣ ዌስትሃም ከአስቶንቪላ እና ኖቲንግሃምፎረስት ከቦርንማውዝ ይጫወታሉ፡፡

እሑድ ዕለት ደግሞ ቼልሲ ከማንቸስተር ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡