የሀገር ውስጥ ዜና

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ለ4 ወራት የሚቆይ የማዕድ ማጋራት ጀመረ

By Feven Bishaw

June 29, 2020

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ለአራት ወራት የሚቆይ የማዕድ ማጋራት ጀመረ።

ድጋፉ በአዳማ ከተማ ለሚኖሩና የኢኮኖሚ አቅማቸው ዝቅተኛ ለሆነ 200 አባወራዎች የሚደረግ ነው ተብሏል።