የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የ2012 ዓ.ም አፈፃፀም ላይ ግምገማ እያካሄዱ ነው

By Feven Bishaw

July 17, 2020

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የ2012 ዓ.ም አፈፃፀም ላይ በአዳማ ግምገማ እያካሄዱ ነው፡፡

መድረኩ የ2012 የስራ ግምገማና የቀጣይ ጊዜ እቅድ ላይ ትኩረት የሚያደርግ መሆኑ ታውቋል፡፡