የሀገር ውስጥ ዜና

ድርጅቱ ዓላማውን በቀጣይነት እንዲያሳካ እሠራለሁ- ፕሬዚዳንት ታዬ

By ዮሐንስ ደርበው

November 20, 2024

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት የሥራ አመራር ቦርድ ጋር ተወያይተዋል፡፡

በዚሁ ወቅትም የድርጅቱ የበላይ ጠባቂ በመሆን ዓላማውን በቀጣይነት እንዲያሳካ እንደሚሠሩ ማረጋገጣቸውን የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት መረጃ አመላክቷል፡፡