አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴር በቀጣዮቹ 10 ዓመታት ሁሉንም የኢትዮጵያ ሕዝብ የማህበራዊ የጤና መድን ተጠቃሚ ለማድረግ ዕቅድ መያዙን አስታወቀ።
የጤናው ዘርፍ የአሥር ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ ላይ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት ውይይት አድርገዋል።