የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ

By amele Demisew

November 30, 2024

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ አዳዲስ ሹመቶችን ሰጥቷል ፡፡

በዚህ መሰረትም፦ 1. አቶ ግርማ ሰይፉ – የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ኃላፊ 2. ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ- የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር 3. ወ/ሮ ኒዕመተላህ ከበደ- የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ 4. ወ/ሮ ይመኙሻል ታደሰ – የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ስራ አስኪያጅ 5. ⁠⁠አቶ ሙባረክ ከማል- የባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ጽ/ቤት ኃላፊ 6. አቶ ሁንዴ ከበደ – የባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ የባህል ዘርፍ ምክትል ኃላፊ 7. አቶ ታረቀኝ ገመቹ- የንግድ ቢሮ ፅ/ቤት ኃላፊ⁠ ሆነው መሾማቸውን የከንቲባ ጽ/ቤት መረጃ አመላክቷል፡፡