ስፓርት

ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው በኖቲንግሃም ፎረስት ተሸነፈ

By Feven Bishaw

December 07, 2024

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ15ኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ በኦልድትራፎርድ በኖቲንግሃም ፎረስት 3 ለ 2 ተሸንፏል፡፡

 

የኖቲንግሃም ፎረስትን የማሸነፊያ ግቦች ሚሊንኮቪች ፣ሞርጋን ጊብስኋይትና ክሪስዉድ ሲያስቆጥሩ ቀያዮቹ ሴይጣኖችን ከሽንፈት ያልታደጉትን ግቦች ደግሞ ራስመስሆይሉንድ እና ብሩኖ ፈርናዴዝ አስቆረዋል፡፡

 

ቀደም ብለው በተደረጉ ጨዋታዎች ማቼስተር ሲቲ እና ክሪስታል ፓላስ ጋር 2 ለ 2 አቻ ሲወጡ፣አስቶንቪላ ሳውዝአምፕተንን 1 ለ 0 እንዲሁም ብሬንትፎርድ ኒውካስል ዩናይትድን 4 ለ 2 አሸንፈዋል፡፡