ስፓርት

 ባሕር ዳር ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያዩ

By Mikias Ayele

December 09, 2024

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ባሕር ዳር ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያይተዋል፡፡

ክለቦቹ ቀን 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም ያደረጉት ጨዋታ ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡

የፕሪሚየር ሊጉ መርሐ ግብር ሲቀጥል ምሽት 1 ሰዓት ላይ ሃድያ ሆሳዕና እና ሲዳማ ቡና ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡