የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የፈረንጆችን ገና ለሚያከብሩ ሁሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

By Meseret Awoke

December 25, 2024

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የፈረንጆችን ገና ለሚያከብሩ ሁሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በዓሉ ሰላምን፣ ደስታን እና ተጨማሪ በረከቶችን እንዲያመጣም ተመኝተዋል፡፡