አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን በጫጉላ ሽር ሽር ላይ የነበረች ሚስቱን በአሰቃቂ ሁኔታ በስለት ገድሏል የተባለው ተከሳሽ የሞት ፍርድ ተወሰነበት፡፡
በግድያ ወንጀሉ ተሳትፎ አላቸው በተበሉ ስምንት ተከሳሾች ላይም እንደየ ተሳትፏቸው የክብደት ደረጃ የተለያዩ የቅጣት ውሳኔዎች መተላለፋቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን መረጃ አመላክቷል፡፡