የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ  የጥምቀት በዓልን ለማክበር ጎንደር ከተማ ገቡ

By Feven Bishaw

January 18, 2025

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ እና የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር  የጥምቀት በዓልን ለማክበር ጎንደር ከተማ ገብተዋል፡፡

 

ፕሬዚዳንቱ እና አፈ ጉባዔው ጎንደር አፄ ቴዎድሮስ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል።

 

በዓለምሰገድ አሳዬ