የሀገር ውስጥ ዜና

በደሴ ከተማ የከተራ በዓል እየተከበረ ነው

By ዮሐንስ ደርበው

January 18, 2025

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደሴ ከተማ የሚገኙ ታቦታት ከመንበረ ክብራቸው በመነሳት በምዕመናን፣ ዘማሪያንና ካህናት ታጅበው ወደ ባሕረ ጥምቀቱ እያቀኑ ነው፡፡

በዓሉ በድምቀት እንዲከበር የተለያዩ አካላት ተቀናጅተው እየሠሩ ነው፡፡

በሙሉቀን አበበ