የሀገር ውስጥ ዜና

በሻሸመኔ ከተማ የከተራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል

By ዮሐንስ ደርበው

January 18, 2025

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሻሸመኔ ከተማ የከተራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡

ታቦታት ከአራቱም የከተማዋ አቅጣጫዎች በካህናት እየተመሩ እና በሕዝበ ክርስቲያኑ ታጅበው ወደ ጥምቀተ ባሕሩ እየተጓዙ ነው፡፡

በቢቂላ ቱፋ