የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በቀድሞ የጀርመን ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

By Meseret Awoke

February 07, 2025

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በቀድሞ የጀርመን ፕሬዚዳንት ሆርስት ኮህለር ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡

የቀድሞው የጀርመን ፕሬዚዳንት ሆርስት ኮህለር ከሣምንት በፊት ማለፋቸውን በኢትዮጵያ የጀርመን ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡