አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የካሜሮን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ምቤላ ምቤላ፣ የቦትስዋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጴኖ ቡጣሌ፣ የሌሴቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሊኦኔ ምፖጇኔን እና የናሚቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሙዔል አብርሃም ፔያቫሊ በ46ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈፃሚ ም/ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።