የሀገር ውስጥ ዜና

የኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

By Feven Bishaw

February 13, 2025

 

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዚዳንት ኦቢያንግ ኑጌሚያ ባሶንጎ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡

ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሰላም ሚኒስትር አቶ መሐመድ እድሪስ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

የአፍሪካ ህብረት የመሪዎቸ ጉባዔ ከፊታችን የካቲት 8 እስከ 9 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ይካሄዳል፡፡