የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልል መስተዳድር ም/ቤት 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

By Melaku Gedif

February 24, 2025

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው።

መስተዳድር ም/ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ መክሮ ውሳኔዎችን እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡