የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ራዕይ አዲስ አበባን በአህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ኩነቶች መስተንግዶ በአፍሪካ ቀዳሚ ሆና ማየት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

By Mikias Ayele

March 01, 2025

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ራዕይ አዲስ አበባን በአህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ኩነቶች መስተንግዶ በአፍሪካ ቀዳሚ ሆና ማየት ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።

ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ይህ ታላቅ ጉዞ በይፋ መጀመሩ ለመላው ኢትዮጵያውያን ከፍ ያለ ኩራት ነው ሲሉ አስፍረዋል።

ለዚህም በድጋሚ እንኳን ደስ አለን ብለዋል ከንቲባ አዳነች።