አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በምሥራቅ ወለጋ ዞን እና በነቀምቴ ከተማ የሚገኙ የትምህርት ተቋማትን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝታቸውም፤ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ሆስፒታልን ጨምሮ በምሥራቅ ወለጋ ዞን የሚገኘውን ገተማ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመልክተዋል፡፡
በሌላ በኩል በዞኑ ሌቃ ዱለቻ ወረዳ ተገኝተው የስንዴ ልማት ሥራን ጎብኝተዋል፡፡
በገላና ተስፋ