የሀገር ውስጥ ዜና

ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን በኢትዮጵያ ለ49ኛ ጊዜ ተከበረ

By ዮሐንስ ደርበው

March 08, 2025

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ ሴቶች ቀን በኢትዮጵያ ደረጃ ለ49ኛ ጊዜ ተከብሮ ውሏል፡፡

ቀኑ በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች እና ከተሞች በተለያዩ ዝግጅቶች፤ ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል በሚል መሪ ሐሳብ ተከብሯል፡፡