የሀገር ውስጥ ዜና

84ኛው የአርበኞች ቀን እየተከበረ ነው

By ዮሐንስ ደርበው

May 05, 2025

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 84ኛው የአርበኞች ቀን በአራት ኪሎ የአርበኞች መታሰቢያ ሐውልት እየተከበረ ነው።

በበዓሉም የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማሕበር ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴን መስፍን፣ አርበኞች፣ የአርበኛ ቤተሰቦች፣ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና ተገኝተዋል።