የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ በክልሉና በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያየ ነው

By Meseret Demissu

August 10, 2020

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በክልሉና በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በባሕር ዳር እየመከሩ ነው።

ለሁለት ቀናት የሚቆየው ይህ የውይይት መድረክ ÷ በለውጥ ሂደቱ የተመዘገቡ ውጤቶችና ያጋጠሙ ፈተናዎችን በመለየት የመፍትሄ እርምጃዎችን ለማስቀመጥ ያለመ  መሆኑን አብመድ ዘግቧል።

#FBC

የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ።