ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ፕሮጀክቶቹን በክልሉ ፋፈን ዞን አውበሬ ወረዳ ነው በዛሬው ዕለት ያስጀመሩት።
በዚህም በወረዳው አውበሬ እና ሼደሬ ከተሞች ላይ በ1 ቢሊየን 49 ሚሊየን ብር ወጪ የተጀመሩ ሁለት የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶችን በ18 ወራት ለማጠናቀቅ ታቅዷል።
ፕሮጀክቱ በአካባቢው የሚገኙ ከ93 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ተመላክቷል።
በተጨማሪም የአውበሬ ወረዳ አንደኛ ደረጃ ሆስፒታል የማስፋፊያ ስራ በ200 ሚሊየን ብር ወጪ ተጀምሯል።
በተስፋዬ ኃይሉ
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!