አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል እና ኢራን ዘላቂ የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማምተዋል አሉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ።
ፕሬዚዳንት ትራምፕ እንዳሉት÷ እስራኤልና ኢራን ላለፉት 12 ቀናት ሲያካሄዱት የቆዩትን ጦርነት ለማቆም ስምምነት ላይ ደርሰዋል።
የኢራን ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩሉ ÷ እስራኤል በቴህራን ላይ የምትፈጽመውን ጥቃት ካቆመች ኢራን የተኩስ አቁም ለማድረግ ዝግጁ ናት ብሏል፡፡
ይሁን እንጂ እስራኤል እስካሁን በጉዳዩ ላይ ያለችው ነገር አለመኖሩን ቢቢሲ በዘገባው አስፍሯል፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡- YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook WMCC TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!