አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው የሊቨርፑል የቀድሞ ተጫዋች አዳም ላላና ራሱን ከእግር ኳስ አግልሏል።
የመሐል ሜዳ ተጫዋቹ አዳም ላላና በ37ዓመቱ ጫማ መስቀሉን በዛሬው ዕለት አረጋግጧል፡፡
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቆይታው በ305 ጨዋታዎች የተሳተፈ ሲሆን÷ ለእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ደግሞ 34 ጨዋታዎችን አድርጓል፡፡
አዳም ላላና ከሊቨርፑል በተጨማሪ ሳውዝ ሃምፕተን እና ብራይተን ተጫውቶ ማሳለፉ አይዘነጋም፡፡
በእግር ኳስ ሕይወቱም የፕርሚየር ሊግ፣ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ፣ የክለብ ዓለም ዋንጫ እና ሱፐር ካፕ ዋንጫዎችን አሳክቷል፡፡
በወንድማገኝ ጸጋዬ
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!