አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጉለሌ የወንዝ ዳርቻ ፕሮጄክት የችግኝ መትከል መርሃ ግብር አካሄዱ።
“በመትከል ማንሰራራት” በሚል ሀሳብ የሚካሄደው የዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አካል በሆነው በዚህ የችግኝ ተከላ ሥነ ሥርዓት ላይ የናይጄርያ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ ተሳትፈዋል።
በተጨማሪም የፌዴራል እና ክልል ከፍተኛ አመራሮች በችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ መሳተፋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ አመልክቷል።
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!