አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የብራይተኑን የፊት መስመር ተጫዋች ጆአዎ ፔድሮን በይፋ አስፈርሟል፡፡
ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጫዋች ፔድሮ በምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ቤት እስከ ፈረንጆቹ 2032 የሚያቆውን ኮንትራት ተፈራርሟል፡፡
ቼልሲ ለፔድሮ ዝውውር 55 ሚሊየን ፓውንድ በቀጥታ የሚከፈል እና እየታየ የሚጨመር 5 ሚሊየን ፓውንድ ወጪ አድርጓል፡፡
የ23 ዓመቱ የፊት መስመር ተጫዋች ፔድሮ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ለብራይተን በሊጉ 27 ጨዋታዎችን በማድረግ 10 ግቦችን አስቆጥሮ 6 ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ አቀብሏል፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!